Monday, February 3, 2014

በምዕራብ ጎጃም ዞን ዳሞት ወረዳ ብር ሽለቆ እና ላይ ብር ሸለቆ በሸክ መሃመድ አላሙዲ አግሮ ሴፍቲ ሲሰሩ የነበሩ ሰራተኞች ያለ ምንም ክፍያ ከስራቸው እንደተባረሩ ከአካባቢው የደረሰን መረጃ ገለፀ፣




በሸክ ኣላሙዲ አግሮ ስፌት እርሻ ልማት ሲሰሩ የቆዩ ከ22 በላይ ቀዋሚ ሰራተኞች የጨረታ ግዝያቸው ደርሰዋል በማለት ያለ ምንም ቅድመ ዝግጅትና ክፍያ እንዲባረሩ በማድረግ። በነሱ ምትክ አንዳች የስራ ልምድ የሌላቸውና በአካባቢው ለሚገኝ ወታደራዊ ማሰልጠኛ በተላያየ መአርግ ተመድበው ስርዓቱን በማገልገል ላይ የነበሩ መሆናቸው ለማወቅ ተችለዋል፣
    እነዚህ ለዓመታት በቋዋሚ ሰራተኛ ተቀጥረው ሲሰሩበት ከነበሩ ድርጅት ምንም ዓይነት ጥፋት ሳያሳዩ ያለ ምንም ቅድመ ዝግጅት ከስራቸው የተባረሩት ዜጎች። ህጋዊ ሰራተኞች መሆናቸውና የጡረታ መብታቸው እንዲከበርላቸው በማለት ወደ ሚመለከታቸው አካላት ላቀረቡት አቤቱታም። እስከ አሁን ድረስ ምላሽ እንዳላገኙ። መረጃው ጨምሮ አስረድተዋል፣