በመረጃው መሰረት ገንዘቡን ያጠፋፉት የመቀሌ
ከተማ ፋይናንስ ሃላፊዎች የካቲት 15/2006 ዓ/ም በህዝቡ ተከሰው ወደ ፍርድ ከቀርቡ በኃላ ከ 8 ወር እስከ አንድ አመት እንደተወሰነባቸውና
እነዚህ የፋይናንስ ሰራነኞችና ተባባሪዎቻቸውም-
1
አቶ አስመላሽ መሓሪ የበላይ ሃላፊ
2
አቶ ጌታቸው ግርማይ
3
ወይዘሮ መድህን አማረ
4
አቶ አማንኤል ስራፍኤል
5
ወይዘሮ ለተብርሃን ገብረሂወትና
6
ወይዘሮ ሮማን ግደይ የተባሉ መሆናቸው መረጃው ገልፀዋል።
ይህ በንዲህ እንዳለ በህዝቡ በኩል 1.7 ሚልዮን ብር የሚያህል የህዝብና
የሃገር ሃብት ሰርቀው ከ8 ወር እስከ 1 አመት እስራት መወሰኑና ፍርድ መሰጠቱ ሌሎች የመንግስት ሰራተኞ በስርቆት ስራ ላይ እንዲሰማሩ
የሚያበረታታ ተግባር ነው ሲሉ የከተማው ነዋሪ ህዝብ ገልፀዋል።