Thursday, May 9, 2013

የኢህአዴግ ስርዓትን በመቃወም 22 ወታደሮች ሚያዝያ 25,2005 ዓ\ም ወደ ትግራይ ህዝብ ዴሞክራሲያዊ ንቅናቄ(ትህዴን) ተቀላቀሉ።




1-Þ/አ ሽታየ ኩንድራ ምስክር ከብሄረ አማራ ምዕራብ ጎጃም ዞን ቡሬ ወረዳ ፍኖተ ሰላም ቀበሌ።

2-ም/Þ/አ ሻምበል ሴይፉ በቀለ፤ ከብሄረ ኦሮሞ  ምዕራብ ሽዋ ዞን ፤ ለሜ ወረዳ ፤ ጠዴ ቀበሌ።

3-ወ/ር መሃመድ ዳውድ ኢብራሂም ፤ ከብሄረ አፋር ፤ በራሕለ ወረዳ ፤ ዕሊዓት ቀበሌ።

4-ወ/ር ምትኩ አሰፋ አበባው  ከብሄረ ኦሮሞ  ወለጋ ዞን ፤ ታጆ ወረዳ ፤ ታጆ ቀበሌ። 

5-Þ/አ ከበበው ንጉሴ ዘውዴ ከብሄረ ኦሮሞ ፤ ከምስራቅ ሃረርጌ ዞን ፤ ገመችስ ወረዳ ፤ ሰገሪያ ቀበሌ።

6-ም/Þ/አ እንግዳ አኮም ምሻለ ከብሄረ ቤንሻንጉል ፤ መተከል ዞን ፤ ደባጨ ወረዳ ፤ ፓርዛይት ቀበለ።

7- ወ/ር አማኑኤል ካሕሳይ ክፍለ  ከብሄረ ትግራይ ፤ሰ/ምዕራብ ዞን ፤መደባይ ዛና ወረዳ ፤ ሰለክለካ ከተማ ፤ ፍረሰላም ቀበሌ።
8-Þ/አ ካል አዩ አሰፋ ገሰሰ ከብሄረ ትግራይ ፤ደ/ምስራቅ ዞን ፤ሳምረ ወረዳ ፤ህንጻ ጣብያ።
9-ም/Þ/አ አዲሱ እንድሪያስ ገልገለው ከብሄረ ኦሮሞ ፤ነገሌ ቦረና ዞን ፤ሊበን ወረዳ ፤ ቀበሌ 02። 

10-Þ/አ ደረጀ ወርቁ ጌትነት ከደቡብ ህዝቦች ፤ወላይታ ሶዶ ዞን ፤ዳሞት ጋሊ ወረዳ ፤ቆቴ ወገራ ቀበሌ።
11- ወ/ር ታጠቅ ታሪኩ አስጨናቂ ከብሄረ ኦሮሞ ፤ሰሜን ሽዋ ዞን ፤ማሃል ሜዳ ወረዳ ፤ገይጣልት ቀበሌ።

12- ወ/ር ኑሪልኝ መልኩ ገብሬ ከደቡብ ህዝቦች ፤ዲላ ወረዳ ፤ኣማሮ ቀበሌ።

13- ወ/ር አደም እድሪስ መሓመድ ከብሄረ ኦሮሞ ፤ ባቲ ወረዳ ቀበሌ 03።

14- ወ/ር ብርሃኑ ደረጀ ጋሻው ከብሄረ ኦሮሞ ፤ወለጋ ዞን ፤ ለቀምት ወረዳ ፤ለቀምት ከተማ። 

15-Þ/አ ኢብራሂም መሃመድ አልየ ከብሄረ ኦሮሞ ፤ምስራቅ ሃረርጌ ዞን ፤ጡሎ ወረዳ ፤ገንዳ-አመድ ቀበሌ።

16-Þ/አ ኢብራሂም አህመድ መሃመድ ከብሄረ ኦሮሞ ፤ምስራቅ ሃረርጌ ዞን ፤ጨለንቆ ወረዳ ፤ቁልቢ ቀበሌ።

17-ም/Þ/አ መሃመድ አብደራሕማን መሓመድ ከብሄረ ኦሮሞ ፤ምስራቅ ሃረርጌ ዞን ፤ማሰላ ወረዳ ፤ገብስ ቀበሌ።

18- ወ/ር መሃመድ ወርድ ሻም ከብሄረ ኦሮሞ ፤ምስራቅ ሃረርጌ ዞን ፤ደደር ወረዳ ፤ ጮካ አውብሬ ወበሌ።

19-Þ/አ ያለውለት ምንዋጋው ደመቀ ከብሄረ አማራ ፤ባህርዳር ዞን ፤ወረዳ 08 ፤ቀበሌ 17።

20-ወ/ር ደበላ አጋ አዱላ ከብሄረ ኦሮሞ ፤ምስራቅ ወለጋ ዞን ፤ ሃሮሊሞ ወረዳ ፤ አዳጉዲና ቀበሌ።

21-ወ/ር መሃመድ ዕስማን  ከድሬዳዋ መስተዳድር ፤ ቀበሌ 05።

22-Þ/አ ሲሳይ ደስታ ለታ ከብሄረ ኦሮሞ ፤ ምስራቅ ወለጋ ዞን ፤ ሁሮ ጉድሩ ወረዳ ፤ አቤበቀል ቀበሌ።  ሲሆኑ የኢህአዴግን ስርዓት በመቃወም በያዝነው ሳምንት ወደ ትህዴን ተቀላቅለዋል።


 ከትህዴን ከተቀላቀሉበት ግዜ ጀምሮ የኢህአዴግ ስርዓት ትህዴንን በተመለከተ ለሰራዊቱ ሲሰጥ የነበረውን ቅስቀሳ የተዛባ እንደሆነና ትህዴን ለህዝብ የሚታገል በአንድነት የሚያምን ድርጅት መሆኑን ማረጋገጥ ችለናሉ ሲሉ ገልጸዋል።