Sunday, January 4, 2015

በቅርብ ጊዜ ለጉጅሌው የኢህአደግ ስርአት አሰራር በመቃወም በርከት ያሉ ወጣቶች ወደ ትግራይ ህዝብ ዴሞክራስያዊ ንቅናቄ ተቀላቀሉ።



 ወደ ትህዴን ከተቀላቀሉት ወጣቶች የተወሰኑትን ለመጥቀስ ያህል.
1.   ዘሚኪኤል ተስፋላሰ ከትግራይ ክልል ማዕከላዊ ዞን፤ መረብ ለኸ ወረዳ ዓዲ ፍታው ቀበሌ ዓዲ ሓንገለ አካባቢ
2.   ይኹኖም ኪዳነ ከትግራይ ክልል ምስራቃዊ ዞን ፤ ጉለመከዳ ወረዳ ፤ ዛላንበሳ ቀበሌ ዓዲ-ሓቂ አካባቢ
3.  አሉላ ክብሮም ከትግራይ ክልል ምስራቃዊ ዞን ፤ ጉለመከዳ ወረዳ ፤ ማርታ ቀበሌ ስማዝ አካባቢ
4.   አድሓኖም አረጋይ ከትግራይ ክልል ምስራቃዊ ዞን ፤ ጉለመኸዳ ወረዳ ፤ ማርታ ቀበሌ አራት ኪሎ አካባቢ
5.  ወልደምህረት ገብረፃዲቅ ከትግራይ ክልል ፤ መረብ ለኸ ወረዳ ፤ አፅገባ ቀበሌ ስምረት አካባቢ
6.  አታኽልቲ ፍትዊ ከትግራይ ክልል ምስራቃዊ ዞን ፤ ጉለመከዳ ወረዳ ፤ ሓየሎም ቀበሌ ዓጋምዩ አካባቢ
7.  ሙሉ ለገሰ ከትግራይ ክልል ምስራቃዊ ዞን ፤  ጉለመኸዳ ወረዳ ፤ ዛላንበሳ ቀበሌ ዓዲ-ሓቂ አካባቢ
8.  አስመላሽ ጉዑሽ ከትግራይ ክልል ማእከላዊ ዞን ፤ መረብ ለኸ ወረዳ ፤ ማይ-ወዲዓንበራይ ቀበሌ ዓዲ ገባ አካባቢ
9.  ጌትነት ፀጋይ ከትግራይ ክልል ምስራቃዊ ዞን ፤ ጉለመከዳ ወረዳ ፤ ማርታ ቀበሌ አግዓ አካባቢ
10. ደጀን ተወልደመድህን ከትግራይ ክልል ምስራቃዊ ዞን ፤ ጉለመከዳ ወረዳ ፤ ማርታ ቀበሌ አግዓ አካባቢ
11. ክንፈ ገብረሚካኤል ከትግራይ ክልል ዞን አሕፈሮም ወረዳ ፤ ላዕላይ መጋሪያ ፀብሪ ቀበሌ ዓዲ-ቀረእሰ
12. ዘሚኪኤል አባዲ ከትግራይ ክልል ሰሜናዊ ምእራብ ዞን ፤ መደባይ ዛና ወረዳ ፤ ሓኽፈን ቀበሌ ዳርሸም አካባቢ
13. ንጉሰ ኪዳነማሪያም ከትግራይ ክልል ማኣከላዊ ዞን ፤ አሕፈሮም ወረዳ ፤ ግርሁ-ሰርናይ ቀበሌ
14. ልኡል አድሃኖም ከትግራይ ክልል ምስራቃዊ ዞን ፤ ኢሮብ ወረዳ ፤ እንዳልጌዳ ቀበሌ ዓውዳ አካባቢ
15. ሙሉብርሃን ተኪኤ ከትግራይ ክልል ማኣከላዊ ዞን ፤ መረብ ለኸ ወረዳ ፤ ማይ-ወዲአምበራይ ቀበሌ ዓዲ-ገባ አካባቢ
16. ደጀን ሓዱሽ ከትግራይ ክልል ምስራቃዊ ዞን ፤ ጉለመከዳ ወረዳ ፤ ዛላንበሳ ቀበሌ አዲስ አለም አካባቢና ሌሎችም ሲሆኑ እነሱ ወደ ትግራይ ህዝብ ዴሞክራስያዊ ንቅናቄ ተሰልፈው እንዲታገሉ ያስገደዳቸውን ምክንያት ሲገልፁ በላያቸው ላይ በህዝባቸው እየደረሰባቸው ያለውን ግፍ ለመፍታት ከሃዲውን  የኢህአደግ ስርአት ለመገርሰስ በርሃ መጥተው ለመታገል እንደመረጡ አስረድተዋል፣
በተለይ ወጣት ዘሚኪኤል አባዲ እንዳለው በአካባቢያቸው የሚገኙ የስርአቱ ካድሬዎች ከትህዴን ጋር ግንኙነትና ትብብር ታደርጋላችሁ እየተባሉ ብዙ ሰዎች እየታሰሩ የተለያየ ግፍ እየደረሰባቸው እንዳለ በምሬት ገልጿል።