Saturday, October 24, 2015

በደቡብ ክልል ኦሞና ሃመር የሚገኙ በእርሻ ስራና በሌሎች መስሪያ ቤት የሚሰሩ ስራተኞች የኢህአደግን ስረአት በመቛውም ሰላማዊ ሰልፍ አደረጉ።



ከአካባቢው ያገኘነው መረጃ እንዳመለከተው  በደቡብ ኦሞና ሃመር  የሚገኙ በእርሻ ሰራና በሌሎችም መስሪያ  ቤት የሚሰሩ ሰራተኞች የፌዴራል ፖሊስ በሃመር ኗሪ ህዝብ ላይ እየፈፀሙት ያለው ግፍ በመቃውም ስራ በማቆምና ሰላማዊ ሰልፋ እንዳደርጉ ለማወቅ ተችሏል።
       መረጃው አክሎም የሃመር ህዝብ በስርአቱ እየተፈፀመበት ያለው ግፋ ሰብአዊ መብትን ለማስጠበቅ ብሎም የፖለቲካ ትግል ለመጀመር ፍለገው በተደጋጋሚ ሰላማዊ ሰልፍ ለማርግ ሞክረው ሊሳካላቸው ስላልቻለ  ሰአበዊ መብት ለማሰከበር ሲሉ ትጥቅ ትግል አንስቶ ለመታገል  በመንቀሳቀስ ላይ እንደሚገኙና ይህ ሰርኣት በነዚህ ታጣቂዎች እደረሰዉ ያለዉ ተደጋጋሚ መጠቃትና መሸነፍ የተነሳ በሰላማዊ ኗሪ ህዝብ  ላይ በቂም በቀል ግፋዊ ጭፍጨፍ እፈፀመ እንደሚገኝ መረጃው ጨምሮ አስረድቷል።