Saturday, July 18, 2015

በኢትዮጵያ ውስጥ ያለው የዘፈቀደ እስር እና ጎጂ አያያዝ!!

አብ ሃገርና ዘሎ ኩነታት ቤት ማእሰርትን አተሓሕዛ እሱርን!!

የሸራሮ ከተማ ነዋሪዎች ከገቢያቸውን የማይመጣጠን ግብር እንዲፍሉ እያሰገደዱት በመሆናቸው ለኪሳራ እንደተጋለጡ ታወቀ።

በኦሮሚያ ክልል ወሊሶ ከተማና አካባቢው የሚኖሩ አርሶ አደሮች በኦሆዴድ ካድሬዎች ለምን የኛ አገልጋዮች አትሆኑም እየተባሉ በላያቸው ላይ ግፍ እየተፈፀመባቸው እንደሚገኙ ተገለፀ።

የመቐለ ከተማ ነዋሪ በአላቂ ነገሮች እጥረት እጅግ በመቸገሩ ምክንያት ምሬቱን እያሰማ መሆኑን የደረሰን መረጃ አመለከተ።

በዓዲ-ግራት ከተማ በሰው ህይወት ላይ የሚደርሰው የመኪና አደጋ። የትራፊክ ፖሊስ በቸልተኝነት ስለሚመለከቱት ነዋሪው ህዝብ እያማረረ መሆኑን ተገለፀ።

ኣብ ከተማ ዓዲ ግራት ዝርከብ ህዝቢ ልዕሊ ዓቐን ግብሪ ክኸፍል በቲ ስርዓት ይግደድ ምህላዉ ተፈሊጡ።

ነበርቲ ከተማ ሽራሮ ምስ ኣታዊኦም ዘይመጣጠን ግብሪ ክኸፍል ይግደዱ ብምህላዎም ንኽሳራ ከም ዝተቓሊዑ ተፈሊጡ።

ኣብ ከተማ ዓድግራት ኣብ ልዕሊ ህይወት ሰብ ዝበፅሕ ሓደጋ መኪና ፖሊስ ትራፊክ ብሸለልትነት ስለ ዝሪእዎ ነባሪ ህዝቢ መረረቱ ገሊፁ።