Friday, September 12, 2014

ትህዴን በሃገር ውስጥና ከሃገር ውጭ ለሚገኙ መላ የኢትዮጵያ ህዝብ እንኳን ለ 2007 ዓ/ም አደረሳችሁ በማለት መልካም ምኞቱን ይገልጻል!!



ዴምህት ኣብ ውሽጥን ወጻእን ንዝነብሩ ኢትዮጵያዊያን ብሓፈሻ እንኳዕ ን 2007 ዓ/ም ኣብጽሓኩም ብምባል ሰናይ ትምኒቱ ይገልጽ!!

የእንደርታ ወረዳ እግሪ ሓሬባ ቀበሌ ነዋሪ የሆኑት ወገኖቻችን በብሉሹ አስተዳደር ምክንያት እየደረሰባቸው ያለውን ችግር በሰለማዊ መንገድ ስለጠየቁ ብቻ እየታሰሩ መሆናቸውን ምንጮቻችን አስታወቁ።

የህወሓት ኢህአደግ ባለ-ስልጣናት በመቐሌ ዓይደር ክፍለ ከተማ ጉንበት 20 ቀበሌ ለሚገኙ የድርጅቱ የበታች አመራሮች ስልጣን ተረካቢዎች ናችሁ በሚል በቀጣይ ስብሰባ ጠመደዋቸው እንደሚገኙ ተገለፀ።

የኢህአዴግ ገዢው መደብ ለተቃዋሚ ድርጅቶች አባላትና አመራሮችን ከአሸባሪዎች ጋር ግንኙነት ታደርጋላችሁ በማለት ከያሉበት እያደነ በማሰር ስራ ላይ ተጠምዶ እንደሚገኝ ምንጮቻችን አስታወቁ።

በአማራ ክልል ወደ ኋላ ቀርተዋል በሚባሉ ወረዳዎች ውስጥ የሚገኙ የብአዴን ድርጅት አመራሮች በሚቀጥለው አመት የሚካሄደውን ምርጫ ማዕከል ያደረገ ስልጠና እንዲሰጣቸው ስለተፈለገ ከሰኔ 27/2006/ዓ.ም ጀምረው በድብቅ ወደ ባህር ዳር ከተማ እንዲገቡ እንደተደረገ ምንጮቻችን ከከተማዋ ገለፁ።

በቤንሻንጉል ጉምዝ ክልል ከሸርቆሌ ጀምሮ ህዳሴ ግድብ እየተሰራበት እስካለው ያለውን ቦታ ድረስ ለውሃው ማቆምያ በሚል ምክንያት እየተመነጠረ ያለውን የተፈጥሮ ደን በመቃወም በተካሄደው የተኩስ ልውውጥ ቁጥራቸው በውል ያልታወቁ የስርአቱ ሰራዊት እንደሞቱ መረጃው አስታወቀ።

ኣምሓደርቲ ከተማ ዳንሻን ከባቢኣን ኣብ ቤት ፅሕፈቶም ቀሪቦም ፍቓድ ከይሓተቱ ናብ ሕርሻ መሬቶም ንዝወፍሩ ሓረስቶት ሸፋቱ እናበሉ ይጨዉይዎም ምህላዎም ካብ’ቲ ቦታ ዝበፀሓና ሓበሬታ ኣመልኪቱ።

ሓለፍቲ ሓይሊ መብራህቲ ከተማ ሽረ-እንዳስላሰ ንተገልጋሊ ህዝቢ ብምጭብርባር ዘይግብኦም ሃፍቲ ኣብ ምኽዕባት ተፀሚዶም ከም ዘለዉ ምንጭታትና ሓቢሮም።

ኣብ ዞባ ሰሜን ጎንደር ወረዳ ፀገዴ ስርዓት ወያኔ ኢህወዴግ ኣብ መንጎ ሓረስቶት ክልል ትግራይን ኣምሓራን ውሽጣ ውሽጢ ብዝኣጉዶ ዘሎ ግጭት ምኽንያት ሞት ዜጋታት ኣኸቲሉ።

ኣብ ወረዳ ዳሉል ዝርከቡ ሰራዊት ሰሜን እዝን ሰራሕተኛታት መንገዲ ኮንስትራክሽንን ብ24 ነሓሰ 2006 ዓ/ም ኣብ ዘካየድዎ ምዝንጋዕ ንመስርሒ መዘከርታ መለስ ዜናዊ ገንዘብ ከዋፅኡ ንዝቐረበሎም ሓሳብ ከም ዝነፀግዎ።