Tuesday, September 30, 2014

መልካም እስተዳደር ለማረጋገጥ ትክክለኛ መስመርና አመለካከት ይጠይቃል!

ሰናይ ምምሕዳር ንምርግጋፅ ቅኑዕ መስመርን አረአእያ ይሓትት!

በኦሮምያ ክልል በመንግስት ትምህርት ቤቶች የሚሰሩ መምህራን ያለፍላጎታቸው ከመስከረም 4/2007 ዓ.ም ጀምረው ስብሰባ ላይ ተጠምደው እንደሰነበቱ ምንጮቻችን ከቦታወ ገለፁ።

በሁሉም የትግራይ ዞኖች የሚገኙ የትምህርት ቤት መምህራን በህወሃት ኢህአዴግ ካሬዎች በተደረገላቸው ስብሰባ ላነሷቸው ጥያቄዎች ትክክለኛ መልስ እንዳልተሰጣቸው ተገለፀ።

በምእራብ ሸዋ ዞን አምቦ ወረዳ፤ ብሎ ቀበሌ የሚገኙት አርሶ አደሮች በኦህዴድ ኢህአዴግ ገዢው መንግስት እየተገደሉ መሆናቸውን የተገኘው መረጃ አስታወቀ።

አክሱም ከተማ ቅድስት ማርያም ሆስፒታል ውስጥ በሚፈጸመው ብልሹ አሰራር ምክንያት ተገልጋዩ ህዝብ እየተንገላታና ላልተፈለገ ወጪ እየተጋለጠ መሆኑን የደረሰን መረጃ አስታወቀል።

ኣብ ክልል ኦሮሚያ መንግስታዊ ኣብያተ ትምህርቲ ዝሰርሑ መምህራን ብዘይድልየቶም ካብ 4ተ መስከረም ጀሚሮም ኣብ ኣኼባ ተፀሚዶም ከም ዝቐነዩ ተፈሊጡ።

ኣብ ቅድስት-ማርያም ሆስፒታል ኣክሱም ብዘሎ ዝምቡዕ ኣሰራርሓ ተገልጋሊ ህዝቢ ይንጋላታዕን ንዘይተደለየ ወፃኢታት ይቃላዕን ምህላዉ ተፈሊጡ።