Wednesday, April 23, 2014

በአማራ ክልል ጎንደር ከተማ ኣከባቢ መጋቢት 8, 2006 ዓ.ም ሌሊት ላይ 2 የወያኔ ኢህአዴግ የፖሊስ አባላት ተገድለው እንደተገኙ ተገለፀ።

በትግራይ ምዕራባዊ ዞን የሚገኙ የስርአቱ የ24ተኛ ክፍለ ጦር ወታደሮች ሚያዚያ 1/2006 ዓ.ም ስብሰባ እያካሄዱ በነበሩበት ግዜ በመካከላቸው በተፈጠረ አለመስማማት እርስ በርሳቸው ሊገዳደሉ እንደቻሉ ታወቀ።

በትግራይ ምእራባዊ ዞን ወልቃይት ወረዳ በሚገኘው የስኳር ፋብሪካ ፕሮጀክት የሚሰሩ ሰራተኞች መጋቢት 30/ 2006 አ/ም ባደረጉት ስብሰባ በወያኔ ኢ.ህ.አ.ደ.ግ ባለስልጣኖች እየተፈፀመ ያለውን የሙስና ተግባር እየኮኖኑት መሆኑ ታወቀ።

በመቀሌ ከተማ የሚገኙ የፋይናንስ ሃላፊዎች ከስራ ባልደረቦቻቸው ጋር በመመሳጠር 1.7 ሚልዮን ብር እንዳጠፋፉ ምንጮች ከቦታው ገለፁ።

በትግራይ ምእራባዊ ዞን ወልቃይት ወረዳ ዓዲ ረመፅ የሚገኙት ነዋሪዎች ያካባቢው ባለስልጣኖች በፈጠሩት ፍትሃዊነት የጎደለው የመሬት ሽንሸና ምክንያት ህዝቡ እርስ በራሱ እየተጋጨና እየተገዳደለ መሆኑን ከቦታው የደረሰን መረጃ አስታወቀ።

በትግራይ ምዕራባዊ ዞን የሑመራ ከተማ ነዋሪዎች መሬት ሸንሻኞችን አስመልክቶ ከአካባቢው አስተዳደር የወረደውን አዲስ መመሪያ እንደተቃወሙት ምንጮች ከቦታው አስታወቁ።

በሰሜናዊ ምዕራብ ትግራይ ዞን ህሙማን ጭና ወደ ዓዲ ኮከብ ስትጓዝ የነበረች የወያኔ ኢ.ህ.አ.ዴ.ግ ወታደራዊ ተሽከርካሪ በመገልበጥዋ ተሳፍረው በነበሩ ከ25 በላይ የስርአቱ ወታደሮች ላይ የሞትና የአካል ጉዳት እንደደረሰባቸው ከአካባቢው የደረሰን መረጃ ገለፀ።


ኣብ ዞባ ምዕራብ ትግራይ ወረዳ ወልቃይት ከባቢ ዓዲ ረመፅ ዝረከቡ ነበርቲ ሰበስልጣን እቲ ኸባቢ ብዝፈጠሮዎ ናይ መሬት ምቁርቛስ ፀገም ህዝቢ ነንባዕሉ የጋጭውዎን የቃትልዎን ከም ዘሎዉ ካብቲ ቦታ ዝተረኸበ ሓበሬታ ኣረዲኡ።

ኣብ ከተማ መቐለ ዝርከቡ ናይ ፋይናንስ ሓለፍቲ ምስ መሳርሕቶም ተማሻጢሮም 1.7 ሚልዮን ገንዘብ ህዝብን ሃገርን ከም ዘጠፋፍእዎ ምንጭታትና ካብ’ታ ከተማ ሓቢሮም።

ኣብ ዞባ ምዕራብ ትግራይ ነበርቲ ከተማ ሑመራ ንመሬት መቐሎ ኣመልኪቱ ካብ ምምሕዳር እቲ ከባቢ ዝወረደ ሓዱሽ መምርሒ ከም ዝተቓወምዎ ካብቲ ከባቢ ዝበፅሓና ሓበሬታ ኣመልኪቱ።