Monday, October 13, 2014

በኢ,ህ.አ.ዴ.ግ መከላከያ ሰራዊት ከሃይል መሪ እስከ ክፍለ ጦር አዛዥ እየተካሄደ በሚገኘው ስብሰባ ላይ ውጥረት በተሞላበት መንገድ ጥያቄዎች መነሳታቸው ተገለፀ፣



የትግራይ ክልል ባለስልጣናት የሃገር ሃብት እየቀሙ ለግል ኑሮአቸው እያዋሉት መሆናቸውን ተገለፀ፣



የመቐለ ከተማ ፖሊሶች የደመወዝ ጭማሪ ለሁሉም የመንግስት ፅህፈት ቤቶች ሲጨመር ‘ለምን ለኛ ጭማሪ የማይደረግ በማለት ጥያቄ ማንሳታቸው ተገለፀ፣



በመቐለ ከተማ የሚገኙ የተቃዋሚ ድርጅቶች አባላት የሆኑ ነጋዴዎች ከአቅማቸው በላይ ግብር እንዲከፍሉ እየተገደዱ እንደሚገኙ ምንጮቻችን ከመቐለ አስታውቁ፣



በአዲስ አበባ ከተማ መስከረም 24/2007 ዓ.ም የዱቄት ፋብሪካ ለመትከል የመሰረት ድንጋይ በሚቀመጥበት ሰዓት የፋብሪካው ስም በጠቅላይ ሚንስትሩ ባለቤት ወ/ሮ ሮማን ተስፋይ ሊሰየም ነው ስለተባለ የከተማው ህዝብ ጠንካራ ተቃውሞ እንዳስነሳ ምንጮቻችን አስታውቁ፣

www.demhit online.com