Saturday, July 1, 2017

የዳሽን ቢራ ከፍተኛ ኣመራርና የፋይናንስ ዳሬክቶሬት ዳሬክተር የሆኑት ኣቶ ዘዉዱ፣ ማንነቱ ባልታወቀ ግለ ሰው በስለት ተወግተው ከባድ ኣደጋ እንደ ደረሰባቸው እየተገለፀ ነው።

በቋራ ኣካባቢ ሶስት ኦራል የኢህአዴግ ወታደራዊ ተሽካርካሪዎች ወታደሮች ጭነው በሚጓዙበት ጊዜ በአካባቢው መሳርያ ይዘው በሚንቀሳቀሱ ወጣቶች ሙሉ በሙሉ መውደማቸውን እየተገለፀ ነው።

የአማራ ክልል ፓሊስ ኮሚሽን ሥራቸውን በፈቃዳቸው በሚለቁ ፖሊሶችና ሹመኞች በተፈጠረ ውዝግብ እየታመሰ ነው።

የወያኔ ኢህአዴግ ቡድን በማእከላዊ እስር ቤት ዜጎች ከፍተኛ ድብደባ እየተፈጸመባቸው እንደሚገኝ ተገለፀ።

የኢህአዴግ ስርአት በቢሊዮን የሚቆጠር ብር በማዉጣት 25ሺ ያህል እስረኞችን የሚይዙ አዳዲስ ወህኒ ቤቶች በአራት ክልሎች መገንባቱ ታወቀ።